የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን ቦን
Our mission is to fulfil the Great Commission by spreading the Gospel, teaching God’s Word, and leading souls to the Kingdom of God, making them disciples of Jesus Christ.
We envision a vibrant community of transformed lives rooted in faith, recognizing God’s sovereignty and the Holy Trinity, evangelizing the earth for the glory of Jesus Christ.
Welcome to Ethiopian Evangelical Church Bonn (EECB)! Whatever your stage of life, age or season, EECB is here for you! We warmly invite you to come just as you are and be part of this community of people on a journey together to discover God's purpose and plan for your life.
The mission of the Ethiopian Evangelical Church Bonn
is based on the Great Commission - given by our Lord Jesus Christ in Matthew 28:19-20 and Mark 16:15 to preach the Gospel, win souls for God's Kingdom, teach God's Word and make disciples.
The Church believes:
1. God is eternal, omnipotent, and above all, incomparable in any way. (Isaiah 40:28)
2. God is the Creator and supreme ruler of all visible and invisible creation. (Genesis 1:1-31, Colossians 1:15-16)
3. The triune GOD eternally exists in three persons: Father, Son, and Holy Spirit. (John 14:26; 2 Corinthians 13: 13-14; 1 Corinthians 12: 4-6; Revelation 1:8.
4. The Lord Jesus Christ is the Son of God, born of the Virgin Mary, fully God and fully man, suffered and died on the cross for our sins, was buried, rose bodily from the dead, appeared to men, ascended into heaven, and now sits on the right hand of the Father and intercedes for us, and is coming again with great power and glory.
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን ቦን ዓላማዋ
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማቴዎስ ወንጌል 28:19-20 እና በማርቆስ ወንጌል 16:15 በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በወንጌል ስብከት ነፍሳትን በመውረስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት በማፍለስ የእግዚአብሔርን ቃል እያስተማረች በማሳደግ ደቀ መዛሙርትን የማፍራት ተልዕኮዋን መወጣት ነው::
ቤተ ክርስቲያኗ:
1. እግዚአብሄር ዘላለማዊ፣ ሁሉን ቻይና ከሁሉም በላይ የሆነበምንም የማይመሰል አምላክ እነደሆነ ታምናለች፡፡ ኢሳ. 40:28::
2. የሚታዩና የማይታዩ ፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪና የበላይአስተዳዳሪ እንደሆነ ታምናለች፡፡ ዘፍ. 1:1‐31፣ ቆላ. 1:15‐16::
3. እግዚአብሔር በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ሦስትመለኮታዊ አካላት (ሥላሴ) የተገለጠ፣ የነበረ ያለና የሚኖርእና የሚሰራ አንድ አምላክ እነደሆነ ታምናለች፡፡ ዮሐ. 14: 26፣ 2ቆሮ. 13:13‐14፣ 1ቆሮ. 12:4‐6፣ ራዕ. 1:8:፡
4. ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅመሆኑን፣በመንፈስ ቅዱስ ከድንግል ማርያም መወለዱን፣ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው መሆኑን፣ስለ ኃጢአታችንበመስቀል ላይ የተሰቃየና የሞተ፣ የተቀበረ፣ በሶስተኛውቀን ከሞት በአካል ተነስቶ ለሰዎች ተገልጦ በክብር ወደሰማይ ያረገ መሆኑን፣ አሁንም በአባቱ ቀኝ ተቀምጦዘወትር ለእኛ እንደሚማልድልን፣ ዳግመኛም በታላቅክብርና ሥልጣን እንደሚመለስ ታምናለች፡፡ ማቴዎስ16፥16፣ የሐዋሪያት ሥራ 5፥30-31፣ ማቴዎስ 1፥23፣ 1ኛቆሮንቶስ 15፥3-8፣የሐዋሪያት ሥራ 1፥ 9-11፡፡
Trinity
December 30, 2024
ትምህርተ ሥላሴ ማወቅ ለምን ያስፈልገናል? ትምህርተ ሥላሴን በተመለከተ የሚቀርቡ ጥያቂዎች፣ ቅዋሜዎች፣ ሙግቶች ብሎም ኑፋቄውያን ...
Who is Jesus?
December 30, 2024
ኢየሱስን ማን ይሉታል? ይህንን ጥያቄ ጌታችን ኢየሱስ በአንድ ወቅት ደቀ መዛሙርቱን ጠይቆ ነበር። “ኢየሱስ ፊልጶስ ቄሣርያ ወደተባለው...
Megersa Bekele - Oolmaa Baay'ee Narraa Qabda
December 30, 2024
Afan Oromo Gospel Song