Prayer Groups

Updated on: 03 January 2025

Description

Schedule

የጾምና ጸሎት ጊዜ በየወሩ የመጀመርያው አርብ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ የሚካሄድ ሲሆን የአዳር ጸሎትም በዛው ቀን የወሩ የመጀመርያው አርብ ከ20፡00 ሰአት ጀምሮ በጸሎት ህብረት አስተባባሪ የተመደበ ሰው የዕለቱን ጸሎት ይመራዋል:: ሁሉም ምዕመናን በያሉበት የሚሳተፉበት የሰንሰለት ጾምና ጸሎት ያለን ሲሆን የጸሎት ርዕስ ደግሞ በጸሎት ህብረት አስተባባሪ እየተዘጋጀ በቤተ ክርስቲያን ማስታወቂያ ይነገራል:: ለበለጠ መረጃ እባክዎን ያነጋግሩን።