Updated on: 23 October 2026
Description
ቤተ ክርስቲያኗ የምትመራው በሽማግሌዎች ጉባኤ ነው፡፡ የሽማግሌዎች ጉባኤ በጠቅላላ ጉባኤ የተመረጡ ሽማግሌዎችንና የቤተ ክርስቲያኗን መጋቢ ያጠቃለለ ነው። የሽማግሌዎች ጉባኤ እግዚአብሔርንና ምዕመናንን በመወከል ባለ አደራ ሆኖ የእግዚአብሔርን ሕዝብ ያስተዳድራል:፡ የሽማግሌዎች ጉባኤ :-
(1) ዶ/ር ግርማ ቀልቦሮ
(2) ዶ/ር ተካልኝ ጉቱ
(3) ዶ/ር ጥበቡ አሊቶ
(4) ዶ/ር ገዛኸኝ በቀለ (መጋብ)
Schedule
For more information, you can reach out to us via WhatsApp!