Updated on: 30 December 2024
Description
ማህበራዊ እና ሁለንተናዊ ሚኒስትሪ አግልግሎት በኢትዮጵያ እና በጀርመን ያሉት ክርስትያኖች እንዲሁም ክርስትያን ያልሆኑት ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ፍላጎታቸውን እንዲያሟሉ ለመርዳት ነው። ሁለንተናዊ አግልግሎት የእግዚአብሔርን መንግሥት የምሥራች ለሰው ሁሉ ለማድረስ ያለመ ነው። የእግዚአብሄርን ፍቅር በተግባር ማሳያ መንገድ አንዱ ነው ብላ ታምናለች፡፡
Schedule
For more information, we will be available on WhatsApp.