Updated on: 30 December 2024
Description
የህፃናት እና ወጣቶች አገልግሎት ለህፃናት እና ወጣቶች ከሳምንቱ መደበኛ የአምልኮ ፕሮግራማችን ጋር በተመሳሳይ ሰዓት ይሰጣል። በተለያዩ የአካል፣ የአዕምሮ፣ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ የዕድገት ደረጃዎች ላይ ያሉትን ህጻናት እና ወጣቶች በሚያሳትፍ መንገድ በእግዝያብሄር ቃል እንዲያድጉ የሚያግዝ ትምህርታዊ አገልግሎት ይሰጣል። የዚህ ሚንስትሪ ተልእኮ ልጆችን እና ወጣቶችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ በመምራት ክርስቶስን ወደምመስል ህይውት ማሳደግ ነው፡፡
Schedule
ለበለጠ መረጃ እባክዎን ያነጋግሩን።