Daily Bible Reading

Updated on: 02 January 2025

Description

Schedule

ማንበብ ለማይችሉና ቃሉን ካነበቡ በኋላ ለማስታወስ ተጨማሪ እገዛ ለሚፈልጉ እንዲያገለግል በማሰብ የየዕለቱ ምንባብ በድምጽም ጭምር በማህበራዊ ሚዲያ (በአሁኑ ጊዜ “ቃሉን ማንበብ Reading the Bible” በሚለው WhatsApp Group) ላይ እንዲቀመጥ ተደርጓል።
ለበለጠ መረጃ እባክዎን ያነጋግሩን።